በከተሞች የሚለጠፉ ማስታወቂያዎች የከተማ ገጽታ እያበላሹ እንደኾነ ተገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በከተሞች የሚለጠፉ ማስታወቂያዎች ገጽታ እንዳያበላሹ እየተሠራ መኾኑን የደሴ እና ደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ተናግረዋል፡፡ በኢፌዴሪ የማስታወቂያ አዋጅ ቁጥር 759/2012 መሠረት ማስታወቂያ ሲሠራ ክልከላዎችን በማይተላለፍ መልኩ መኾን እንዳለበት ያስቀምጣል። በተለይ ማንኛውም የውጭ ማስታወቂያ ከመንገድ አቅጣጫ ጠቋሚ ምልክት ጋር በሚመሳሰል፣ እይታን በሚጋርድ፣ የትራፊክ እንቅስቃሴን በሚገታ ወይም የአካባቢን ገጽታ እና ውበት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply