“በከተሞች የሚሠሩ መሰረተ ልማቶች ጥራት ያላቸዉ እንዲኾኑ እየተሠራ ነው” የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚንስቴር

ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ባንክ ድጋፍ የሚፈጸሙ የከተሞች የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ጥራት እና ዓለም አቀፍ ተሞክሮ ላይ ዐውደ ጥናት እየተካሄደ ነዉ። የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስትር ጫልቱ ሳኒ የኢትዮጵያ የከተሞች መሰረተ ልማት ግንባታ በሙያው የካበተ ልምድ ያለው የሰዉ ኀይል እጥረት፣ የጥራት እና የቴክኖሎጂ ችግሮች እንዳሉበት ጠቅሰዋል። እንደ ሀገር ይህንን ለመፍታት እና በዘርፉ ብቁ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply