“በከተሞች የተጀመረው የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ኑሮ በማሻሻል እና የከተማን ገጽታ በመገንባት ረገድ ፋይዳው የጎላ ነው” የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምግብ ዋስትና ልማታዊ ሴፍትኔት ማስተባበሪያ በክልሉ በምግብ ዋስትና ልማታዊ ሴፍትኔት የተሠሩ ሥራዎችን በኮምቦልቻ ከተማ ገምግሟል፡፡ በግምገማው በክልሉ በምግብ ዋስትና ልማታዊ ሴፍትኔት የታቀፉ 18 ከተሞች የተሳተፉበት የሁለት ዓመት ተኩል ሥራ እና የ2017 ዕቅድ ቀርቧል። የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ሱለይማን እሸቱ እና በክልሉ በምግብ ዋስትና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply