በአሜሪካ ካሊፎርንያ ትላንት ሰኞ የታጠቀ አንድ ግለሰብ በከፈተው ተኩስ ሰባት ሰዎችን ገድሏል። ይህ ከመሆኑ ሁለት ቀናት አስቀድሞ በተመሳሳይ ግዛት በታዋቂ የመዝናኛ አዳራሽ ሌላ ግለሰብ ተኩስ ከፍቶ የ11 ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል።
የትላንቱ ጥቃት ከሳን ፍራንሲስኮ ደቡባዊ ክፍል 50 ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው እና በባህር ዳርቻዋ ከተማ ሃፍ ሙን ቤይ ውስጥ በሁለት የተለያዩ ቦታዎች የተፈጸመ ነው።
የትላንቱ ጥቃት ከሳን ፍራንሲስኮ ደቡባዊ ክፍል 50 ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው እና በባህር ዳርቻዋ ከተማ ሃፍ ሙን ቤይ ውስጥ በሁለት የተለያዩ ቦታዎች የተፈጸመ ነው።
Source: Link to the Post