በካማሺ ዞን ጅጋንፎይ ወረዳ በንጹኃን ዜጎች ላይ በታጣቂዎች ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ

ከ10 በላይ የክልሉ ልዩ ኃይል አባላት ታግተዋል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መስከረም 3/2014 ካማሺ ዞን፣ በለው ጅጋንፎይ ወረዳ በታጠቁ ኃይሎች ጥቃት መፈጸሙን እና ንጹኃን ዜጎች መሞታቸውን የወረዳው ነዋሪዎች ገለጹ። አዲስ ማለዳ ያነጋገረቻቸው የበለው ጅጋንፎይ ወረዳ ነዋሪዎች ጥቃቱ በተደጋጋሚ እንደሚፈጸም ጠቅሰው፣ በወረዳው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply