በካሜሮን ታግተው የነበሩት የቀድሞው ሊቀ ጳጳስ ተለቀቁ – BBC News አማርኛ

በካሜሮን ታግተው የነበሩት የቀድሞው ሊቀ ጳጳስ ተለቀቁ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/DEDE/production/_115245075_gettyimages-1229183389.jpg

በካሜሮን የግጭት ማዕከል በሆነው አንግሎፎን (እንግሊዘኛ ተናጋሪዎች) አካባቢ ታፍነው ተወሰደው የቆዩት የ90 ዓመቱ የቀድሞ ሊቀ ጳጳስ ነፃ ወጥተው ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply