በካናዳ ካልጋሪ ነዋሪ የሆኑ አማራዎች በኢትዮጵያ በአማራ ላይ በተደጋጋሚ እየተፈጸመ ስላለው ጄኖሳይድ በየአደባባዩ በመዞር ማብራሪያ እየሰጡ ነው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሀምሌ 3 ቀን 2…

በካናዳ ካልጋሪ ነዋሪ የሆኑ አማራዎች በኢትዮጵያ በአማራ ላይ በተደጋጋሚ እየተፈጸመ ስላለው ጄኖሳይድ በየአደባባዩ በመዞር ማብራሪያ እየሰጡ ነው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሀምሌ 3 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በካናዳ ካልጋሪ ነዋሪ የሆኑ አማራዎች በአማራ ላይ በተደጋጋሚ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ፍጅት ጥቁር ለብሰው እያወገዙ ነው። በካልጋሪ ያሉ አማራዎች በኢትዮጵያ በተደራጀ እና በተቀናጀ መልኩ በተደጋጋሚ እጅግ አሳዛኝ በሆነ መልኩ በአማራ ላይ እየተፈጸመ ባለው ሁለንተናዊ የዘር ፍጅት/ጄኖሳይድ ዙሪያ በዋና ዋና አደባባዮች በመዟዟር ግንዛቤ በማስጨበጥ ላይ መልካም የሚባል እንቅስቃሴ እያደረጉ መሆናቸው ተገልጧል። Stop Amhara Genocide in Ethiopia! ምንጭ_ፈለገ ግዮን

Source: Link to the Post

Leave a Reply