በኬንያው የገበያ ማዕከል የሽብር ጥቃት ሁለት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ – BBC News አማርኛ

በኬንያው የገበያ ማዕከል የሽብር ጥቃት ሁለት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/164F4/production/_114808319_westgate.jpg

በኬንያዋ መዲና ናይሮቢ የሚገኘው ዌስት ጌት የገበያ ማዕከል ላይ ጥቃት ፈፅመዋል በሚል በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ከነበሩት መካከል ሁለቱ በ18ና 33 አመት እስራት እንዲቀጡ ፍርድ ቤቱ ወስኗል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply