በኬንያ ሃሰተኛ የኮቪድ-19 ምርመራ ወረቀት ያቀረቡ መንገደኞች ታሰሩ – BBC News አማርኛ

በኬንያ ሃሰተኛ የኮቪድ-19 ምርመራ ወረቀት ያቀረቡ መንገደኞች ታሰሩ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1775F/production/_115659069_gettyimages-1227869487.jpg

ከኬንያ ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሊጓዙ ነበሩ መንገደኞች መካከል 21ዱ ሃሰተኛ የኮቪድ-19 ምርመራ መረጃ ማቅረባቸውን ተከትሎ ለእስር መዳረጋቸው ተገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply