በኬንያ ታዳጊ ሴቶችን በኢንተርኔት ኢላማ ያደረገ ቡድን “አላስፈላጊ ተግባራት” እያስፈፀማቸው ነው ተባለ – BBC News አማርኛ

በኬንያ ታዳጊ ሴቶችን በኢንተርኔት ኢላማ ያደረገ ቡድን “አላስፈላጊ ተግባራት” እያስፈፀማቸው ነው ተባለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/12B69/production/_115594667_gettyimages-1212054451.jpg

ቡድኑ በኮሮናቫይረስ ምክንያት ቤታቸው ውስጥ የተቀመጡ ታዳጊዎችን በኢንተርኔት አማካኝነት በማጭበርበር ፓርቲ እንጋብዛችሁ ብለው እየወሰዷቸው ነው ብሏል። ፖሊስ ታዳጊዎቹ ከመጠን በላይ ለሆነ መጠጥና የቡድን ወሲብ ተጋልጠዋል ብሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply