“በክልሉ ለሚያለሙ ባለሀብቶች ምቹ ሁኔታዎች እንዲኖሩ እንሠራለን” ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ

ባሕርዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለሚስተዋሉ ችግሮች መፍትሔ የሚሰጥ የኢንቨስትመንት ፎረም በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው:: “ኢትዮጵያ ታምርት” በሚል መሪ መልእክት በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለሚስተዋሉ ችግሮች መፍትሔ መስጠት የሚያስችል የኢንቨስትመንት ፎረም በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ዘርፉ የተሻለ ገቢ እንዲያመነጭ የሚያስችል ፎረም ነው እየተካሄደ የሚገኘው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በክልሉ ለሚያለሙ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply