ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለተከላ ከተዘጋጁት ውስጥ ከ3 መቶ ሺህ በላይ ችግኞ ሀገር በቀል መኾናቸው ተመላክቷል። በአማራ ክልል የተራቆቱ አካባቢዎችን በሥነ ሕይታዊ ዘዴ የመሸፈን ልምድ እያደገ መጥቷል። በየዓመቱ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ችግኞች ይተከላሉ። በተደጋጋሚ በእርሻ፣ በጎርፍ እና በነፋስ አማካኝነት አገልግሎት የማይሠጡ አካባቢዎች አገግመው ወደ ምርት ተመልሰዋል። በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የደን ባለሙያ ባንቺአምላክ […]
Source: Link to the Post