“በክልሉ አንፃራዊ ሰላም እየመጣ በመኾኑ ሥራዎቻችንን ከፌደራል፣ ከዞኖች እና ከወረዳዎች ጋር አጠናክረን እየሠራን ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌደራል የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር በ2015 ዓ.ም አፈፃፀሞችና የ2016 ቀጣይ ዕቅድ እንዲሁም የአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የአራት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሂዷል። በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) ፣ የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ ፈንታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply