በክልሉ እየተስፋፋ የመጣውን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስርቆት ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በጋራ ሊከላከል ይገባል፡-የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት

በአፋር ክልል እየተስፋፋ የመጣውን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስርቆት ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በጋራ ሊከላከል ይገባል ሲል የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጥሪ አቀረበ። ተቋሙ በክልሉ እያደገ የመጣውን የኤሌክትሪክ ፍላጎት ለማሟላት በከፍተኛ የውጭ ማንዛሬ በማስገባት የማስፋፊያ፤ የመልሶ ግንባታ እና አዳዲስ ከተሞች ላይ የኤሌክትሪክ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply