በክልሉ እየተገነቡ የሚገኙ የኤሌክተሪክ ኃይል ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ልዩ ክትትል እየተደረገ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማእረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኅላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር.)፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰበሳቢ አሳቻለ አላምሬ፣ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መኮንኖች፣ የክልሉ እና የምስራቅ ጎጃም ዞን የሥራ ኅላፊዎች የደጀን ኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ የግንባታ ሂደትን ተመልክተዋል። የደጀን የኤሌክትሪክ ኃይል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply