በክልሉ ከሕግ ማስከበር ጎን ለጎን የልማት ሥራዎች በትኩረት እየተሠሩ መኾናቸውን ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በወቅታዊ የክልሉ ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም በክልሉ ከሕግ ማስከበር ጎን ለጎን የልማት ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውን አስታውቀዋል። የመጀመሪያው የትኩረት መስክ የግብርና ልማት ሥራ መኾኑን አብራርተዋል። ከባለፉት ዓመታት አኳያ ቀደም ብሎ የግብርና ግብዓት ለማቅረብ መሠራቱንም ተናግረዋል። በብዛት፣ በወቅቱ በማድረስ እና በዋጋ ከባለፉት ዓመታት አንጻር የተሻለ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply