በክልሉ ከሚታረሰው መሬት ውስጥ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በላዩ በከፍተኛ አሲዳማነት የተጠቃ መኾኑን ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሚታረሰው አጠቃላይ መሬት ውስጥ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር የሚኾነው መሬት በከፍተኛ የአፈር አሲዳማነት የተጠቃ መኾኑን ግብርና ቢሮው ገልጿል። የአፈር አሲዳማነት በአፈር ውስጥ የሚገኙ እንደ ካልሲየም፣ ሶዲየም፣ ማግኒዝየም እና ፖታሽየም የመሳሰሉ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች ታጥበው ሲያልቁ እና በምትኩ እንደ አሉሙኒየም፣ ሃይድሮጅን እና ብረት የመሳሰሉ ንጥረ ነገሮች በአፈር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply