በክልሉ ከ200 ሺህ በላይ መምህራን እና ብዛት ያላቸው የትምህርት ተቋማት ቢኖሩም የትምህርት ጥራቱ በሚጠበቀው ልክ እንዳልኾነ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

ጎንደር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው የጎንደር ቀጣናን የስድስት ወራት አፈጻጸም ከቀጣናው የትምህርት ዘርፍ ባለሙያዎች ጋር ገምግሟል። እንደ ክልል ባለፈው ስድስት ወራት የትምህርት ሥርዓቱ በጸጥታ ችግር ምክንያት መስተጓጎሉን ያነሱት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) አንጻራዊ ሰላም ባለባቸው አካባቢዎች የተሻለ የትምህርት አሰጣጥ እንደነበር አንሰተው የጎንደር ቀጣና ለዚህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply