“በክልሉ ከ4ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ጥገና ለማካሄድ ጥረት እየተደረገ ነው” የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች የተከሰተውን የመንገድ ብልሽት የመጠገን ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ መንገድ ቢሮው ገልጿል፡፡ እንደ መንገድ ቢሮ ገለጻ በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች በተከሰተው የመንገድ ብልሽት ምክንያት ኅብረተሰቡ ለእንግልት እና ለከፍተኛ ወጪ እየተዳረገ ይገኛል፡፡ በኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴውም ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ ይገኛል ተብሏል፡፡ ይህን ችግር ለመቅረፍም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply