በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የኅብረተሰቡን አንገብጋቢ ችግሮች በጥናት ለይቶ መፍታት የመንግሥት ቀዳሚ አጀንዳ ሊኾን እንደሚገባ የመንግሥት ሠራተኞች ገለጹ።

እንጅባራ: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ በእንጅባራ ከተማ ምክክር አካሂደዋል። የመንግሥት ሠራተኞቹን ያወያዩት በብልጽግና ፓርቲ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አለሙ ሰውነት መድረኩ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ባለፉት ወራት የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን ለመንግሥት ሠራተኛው ለማስገንዘብ እና በቀጣይ 100 ቀናት የሚከናወኑ ዐበይት ተግባራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply