በክልሉ የልብ ህክምና ማዕከላትን ለሟቋቋም ስትራቴጅክ ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የልብ ህመም የልብ ጡንቻ፣ የልብ ቧንቧ መሸፈኛ ወይም የልብ የደም ስሮች በተለያዩ ምክንያት ጉዳት ሲያጋጥማቸው የሚከሰት ችግር ነው። የልብ ችግር በተፈጥሮ የሚከሰት ሲኾን በሕጻናት ላይ ይበልጥ ጎልቶ እንደሚታይ መረጃዎች ያሳያሉ። የልብ ህመም በተለይም ደግሞ የልብ ደም ስር ህመም በታዳጊ ሀገራት ላይ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ እና የማኅበረሰብ ችግር እየኾነ ይገኛል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply