በክልሉ የሚሰሩ የመሰረተ ልማት አውታሮች የአካባቢና ማኅበረሰብ ደህንነትን መሰረት ያደረጉ እንዲሆኑ ለማስቻል እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል የአካባቢና ደን ጥበቃ ባለስልጣን ገለጸ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2014 በጀት ዓመት በከተሞች የተቀናጀ መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም (UIDP) በታቀፍ በምሥራቅ አማራ ዞኖችና ከተሞች የተከናወኑ የመሰረተ ልማት ተግባራትና የተገኙ የአካባቢ ኦዲት ምርመራ ግኝቶች ላይ የምክክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል የአካባቢና ደን ጥበቃ ባለስልጣን ከከተሞች መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር በክልሉ 32 ከተሞች የሚከናወኑ የመሰረተ ልማት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply