“በክልሉ የተከሰተዉ የጸጥታ ችግር የቱሪዝም ዘርፉን አዳክሞታል” አየለ አናውጤ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ከተጠሪ ተቋማት እና ባለድርሻ አካላት ጋር በመኾን በ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። ባለፉት ዓመታት በዓለም እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ተከስቶ የነበረው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ፣ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ የነበረው ጦርነት እንዲሁም አሁን ላይ ደግሞ በክልሉ የተከሰተው የጸጥታ ችግር የቱሪዝም ዘርፉን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply