ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሃብት እና ቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ምልከታ አካሂዷል። በምልከታውም ተማሪዎችን በማግኘት የመማር ማስተማር ሂደቱ ምን እንደሚመስል ጠይቋል። ተማሪ ፍቃዱ ምህረት የጠይማ የመጀመሪያና መካከለኛ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነው። ተማሪ ፈቃዱ ትምህርት በሰዓቱ ተጀምሯል፤ ከመጽሐፍት ውጭ […]
Source: Link to the Post