በክልሉ የተካሄዱ ኹነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ ላደረገው ሕዝብ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ምሥጋና አቀረበ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳምንቱ የተከናወኑ የድጋፍ ሰልፎች እና የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም መጠናቀቃቸውን ፖሊስ አስታውቋል። በሳምንቱ በአማራ ክልል ከተከናወኑ ሁነቶች ውስጥ የድጋፍ ሰልፎች እና የዒድ አልፈጥር በዓል ይጠቀሳሉ። ሁነቶቹ በሰላም መጠናቀቃቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል። በኮሚሽኑ የሚዲያ ዋና ክፍል ኀላፊ ምክትል ኮማንደር መሳፍንት እሸቴ እንዳሉት በያዝነው ሳምንት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply