“በክልሉ የተጀመረውን ልማት ከዳር በማድረስ ተጠቃሚ ለመኾን ሕዝቡ የአካባቢውን ሰላም ማፅናት እና አንድነቱን ማጠናክር ይገባዋል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ደሴ: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ የአትክልትና ፍራፍሬ ችግኝ ተከላ አካሂዷል። በልዩ ወረዳው የተተከሉት ፍራፍሬዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ ያላቸው በመኾኑ የአካባቢው አርሶ አደሮች በባለቤትነት ሊንከባከቧቸው እንደሚገባም ተገልጿል። በ24 ተፋሰሶች ከ800 ሄክታር በላይ መሬት እየለማ መኾኑን የገለጹት የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም እንድሪስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply