“በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር እየተሻሻለ መምጣቱን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ጠብቆ የማፅናት ጉዳይ የሁሉም ኀላፊነት ሊኾን እንደሚገባ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ገልጿል። ቦርዱ ይህንን የገለጸው ባሕርዳር በመገኘት ከክልሉ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ ከባሕርዳር እና ጎንደር የኮማንድ ፖስት ዕዝ ኀላፊዎች እንዲሁም በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ተጠርጥረው በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ማረሚያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply