በክልሉ የተፈጠረው የፀጥታ ችግር በመንገድ ሥራ ላይ ችግር መፍጠሩን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ አስታወቀ።

ጎንደር: ኅዳር 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተረጋጋ ሰላም ባለባቸው አካባቢዎች የመንገድ መሠረተ ልማቶችን ለማሟላት እና የሥራ እድል ለመፍጠር እንደሚሠራ የክልሉ መንገድ ቢሮ ገልጿል። ቢሮው የባለፋት አራት ወራት አፈጻጸም እና የቀጣይ እቅድን በጎንደር ከተማ ገምግሟል። በክልሉ ተከስቶ የነበረው የሰላም መደፍረስ ወደ አንጻራዊ ሰላም እየተመለሰ በመኾኑ በበጀት ዓመቱ የታቀዱ ሥራዎችን ለመፈጸም ይሠራል ተብሏል። አሁን ላይ የክልሉ የመንገድ ሽፋን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply