በክልሉ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች ግንባታ እየተካሄደ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች ግንባታ እየተካሄደ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች ውጤታማነት ተጨማሪ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲከፈቱ እያደረገ መኾኑ ተመላክቷል፡፡ በአማራ ክልል በሚገኙ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች በተከታታይ ዓመታት በተሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡ ይታወሳል፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የጽሕፈት ቤት ኀላፊ ደግሰው መለሰ የትምህርት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply