“በክልሉ ያለውን የሥራ አጥነት ችግር ለመቅረፍ በየአካባቢው ያለውን ፀጋ የመለየት እና ወደ ጥቅም የማስገባት ሥራ እየተከናወነ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ደሴ: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ የ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማውን በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የክልሉ ከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) የሚቀርቡ የሥራ እድል ፈጠራ ሪፖርቶች መሬት ላይ ካለው ሐቅ ጋር የተመሳከሩ መኾን እንዳለባቸው አሳስበዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply