በክልሉ ያለውን የሰላም ችግር በውይይት ለመፍታት በፋርጣ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልላችን ያለውን የሰላም ችግር በውይይት በንግግርና በድርድር ለመፍታት በፋር ጣ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ በእግር መትከል ምዕራፍ የተሠሩ ሥራዎችን የበለጠ በማጠናከር እና በቀጣይ ተልዕኮ የሚሰጥባቸው ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች እና በመሰል ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ከሕዝቡ ጋር ውይይት ተደርጓል። ነፍጥ ያነገቡ ቡድኖች የሰላም ጥሪውን በመቀበል ወደሰላም መምጣት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply