በክልሉ ያጋጠመውን የጸጥታ ችግር ለመቀልበስ እና መንግሥታዊ መዋቅርን ለማጠናከር በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ከልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ የጎጃም ቀጣና ያለፉት ሁለት ወራት የሰላም ማስከበር እና የጸጥታ ሥራዎችን በደብረ ማርቆስ ከተማ ገምግሟል፡፡ በምሥራቅ ጎጃም፣ ምዕራብ ጎጃም፣ አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዞን እና ደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ስር የሚገኙ የጸጥታ አካላት በተሳተፉበት መድረክ ክልሉ ያጋጠመውን የጸጥታ ችግር ለማሻሻል እና ኅብረተሰቡ ወደ ልማት እንዲያዞር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply