በክልሉ ያጋጠመውን የፀጥታ ችግር ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ሥርዓቶችን ተጠቅሞ መቅረፍ እንደሚገባ የአማራ ክልል ባለሃብቶች ገለጹ።

አዲስ አበባ ፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባለሀብቶች በወቅታዊ የክልሉ ሁኔታ ከከፍተኛ አመራሮች ጋር የምክክር መድረክ አካሂደዋል። ክልሉ ባለፉት ሦስት ዓመታት በሰሜኑ ጦርነት እንዲሁም አሁን ባለው ግጭት ከፍተኛ የኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ኪሳራ እንዲደርስበት ምክንያት መኾኑን ባለሀብቶቹ አንስተዋል። የአማራ ክልልን የሰላም መደፍረስ ለመፍታት መንስኤውን ለይቶ ማወቅ እና ለችግሩ መፍትሄ ማምጣት ከአመራሩ የሚጠበቅ መኾኑንም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply