”በክልሉ ግጭት እና የሰላም መደፍረስ ቢኖርም የግብርና ልማቱ አልተቋረጠም” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) “ተጽዕኖዎቹን ተቋቁመን እየሠራን ስለኾነ የግብርና ልማቱ ጨመረ እንጅ አልቀነሰም” ብለዋል። በክልሉ 333 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ለማልማት ታቅዶ ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ 227 ሺህ ሄክታር መልማቱን ገልጸዋል።የማዳበሪያ አቅርቦቱም ከቀደምት ዓመታት በተለየ ትኩረት መሰጠቱን እና እጥረት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply