በክረምቱ የበጎ ፈቃድ ሥራ በማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ክልላዊ የክረምት የወጣቶች በጎፈቃድ አገልግሎት የመክፈቻ መርኅ ግብር “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ ” በሚል ሃሳብ በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል። የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብርን አስጀምረዋል። ርዕሰ መሥተዳደሩ እንዳሉት በክልሉ በክረምቱ ወራት የሚደረገው የበጎ አድራጎት ሥራ የቆየውን የሀገሪቱን የመረዳዳት ባሕል የሚያጠናክር ነው። በክረምት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply