ሁመራ: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/16 የክረምት ወቅት የተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራት መከናወናቸውን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሴቶች ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አስታውቋል። በክረምቱ የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴ ከ7 ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኞች ተሳትፈዋል ተብሏል። የክረምት የበጎ አድራጎት ተግባራት ማጠቃለያ የውይይት መርሃ ግብር በሁመራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በዞኑ የሚገኙ ወጣቶችን በማሳተፍም የተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራትን […]
Source: Link to the Post