You are currently viewing በኮልፌ ልኳንዳ አሸዋ ሜዳ እና በቡራዩ ማሪያም ቤተክርስቲያን  ምዕመናን ላይ ከፍተኛ ድብደባ እና  የግፍ እስር መፈጸሙ ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ     ጥር 30 ቀን 2015 ዓ/ም…

በኮልፌ ልኳንዳ አሸዋ ሜዳ እና በቡራዩ ማሪያም ቤተክርስቲያን ምዕመናን ላይ ከፍተኛ ድብደባ እና የግፍ እስር መፈጸሙ ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 30 ቀን 2015 ዓ/ም…

በኮልፌ ልኳንዳ አሸዋ ሜዳ እና በቡራዩ ማሪያም ቤተክርስቲያን ምዕመናን ላይ ከፍተኛ ድብደባ እና የግፍ እስር መፈጸሙ ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 30 ቀን 2015 ዓ/ም … አዲስ አበባ ሸዋ በቡራዩ ማርያም ጥቁር ለበሳችሁ በሚል በፖሊስ በርካታ ምዕመናን ተደብድበዋል የግፍ እስርም ተፈፅሟል። በተነሳሳይ የመንግስት ሀይሎች በአዲስ አበባ ከተማ ምዕመን ላይ ድብደባ መፈጸማቸው ታውቋል። ኮልፌ ልኳንዳ አሸዋ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ያለች ፊሊ ድሮ ልደታ ቤተክርስቲያን ጥቁር ለብሰው በገቡ ምዕመናን ላይ ከባድ ድብደባ መፈጸሙ ታውቋል። በአካባቢው የሚገኙ የመንግስት ሀይሎች ከቤተ ክርስቲያን ውጡ ብለው በኃይል ሲያስወጡ አካባቢው ላይ የተደራጁ ቄሮዎች ደግሞ ከየቤቱ በመውጣት ምዕመናችን ላይ ድብደባ ስለመፈጸማቸው የንስር ብሮድ ካስት ዘገባ አመልክቷል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply