በኮሎምቢያ ካሊ እየተካሄደ ባለው የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በ3ሺህ ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር አትሌት ፅዮን አበበ ሁለተኛ ደረጃ በመውጣት የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/uubb44q8XzL6BD-0pYeYBt0vXjt42lY0-gWJuhLJlll3ASrohazzYzjfIAiIvT_KKPWnwGtfNubNKYgeFgsSFIg6qoS6GJ9nmpbsz4AAUmtfuBwg_6xq5j0Baw-X9KqGSefbsbWKY-PcPMYMbBMFSRSj4ZXQO6iAenwNKD0gsAGf4-FoMuBQQjdA-Ge_usmPggImTaB4cdSr43zS3go1dIoeHqrDk-uLQKTBClgcA77jOgQIXiQqzi5A6l0ayX7zyQ5XB1Q_ZMPUAoblTbWcmbIygrmK6w09te9TKKFM1-hMxc_4ACN_o8xxXctntEJK1JqYpieWVYznsqQUJb25HA.jpg

በኮሎምቢያ ካሊ እየተካሄደ ባለው የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በ3ሺህ ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር አትሌት ፅዮን አበበ ሁለተኛ ደረጃ በመውጣት የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አስገኝታለች::

በውድድሩ የተሳተፈችው ሌላኛዋ የኢትዮጵያ አትሌት ብርቱካን ወልዴ አራተኛ ወጥታለች::

ውድድሩን ኬንያዊቷ ቤቲ ቼላንጋት 1ኛ በመውጣት ስታሸንፍ ሌላኛዋ ኬንያዊት ናንሲ ቺሮኝ ሶስተኛ በመውጣት የነሃስ ተሸላሚ ሆናለች::

ትናንት በኮሎምቢያ ካሊ በተጀመረው የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የማጣሪያ ውድድሮች የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሁሉም ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸው ይታወሳል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ሐምሌ 26 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply