በኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ የተሰየመው አደባባይ የፊታችን እሁድ ይመረቃል

በኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ አዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተሰየመው አደባባይ የፊታችን እሁድ እንደሚመረቅ የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌደሬሽንና የለሚ ኩራ ክፍል ከተማ በሰጡት የጋራ መግለጫ አስታውቋል። በመግለጫቸውም በአፍሪካ የመጀመሪያዋ ጥቁር አፍሪካዊት ሴት የኦሊምፒክ ባለድል በመሆን የበርካታ አትሌቶች የጀግንነት ምሳሌ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply