በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ አዲስ አምራች ኩባንያ ተመርቆ ሥራ ጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ባቲ ትሬዲንግ የተሰኘ ኩባንያ የማምረቻ ሼድ ውስጥ ማምረቻ ማሽነሪዎችን በመትከል እና በመገጣጠም በዛሬው እለት በይፋ ተመርቆ ሥራ ጀምሯል። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ፣ የኮምቦልቻ ከተማ ከንቲባ መሀመድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply