በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የኮምቦልቻ ሲቲ ሴንተር የገበያ ማዕከል ፕሮጀክት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡

ደሴ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመሠረት ድንጋዩን ያስቀመጡት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)፣ የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ፣ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መሐመድአሚን የሱፍ እንዲሁም ሌሎችም የክልል አመራሮች ናቸው፡፡ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply