በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር 2 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የሆቴል ኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2013 (አብመድ) የሆቴል ኢንቨስትመንት ግንባታዎቹ ሲጠናቀቁ ወደ ከተማዋ የሚመጡ እንግዶችን የቆይታ ጊዜ ከማራዘም ባለፈ ሠፊ የሥራ እድል እንደሚፈጥር የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽሕፈት ቤት ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ መዳረሻና የደረቅ ወደብ ማዕከል የሆነችው ኮምቦልቻ ከተማ በሆቴል ቱሪዝም ዘርፍ ገና እንደሚቀራት ችግሮች ሲነሱባት ቆይቷል፡፡ ከተማዋ ካላት ፈጣን እድገትና የኢንቨስትመን ፍሰት አንጻር በጥራትም በብዛትም የሚመጥኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply