በኮምቦልቻ ከተማ የተሻለ አፈጻጸም ለነበራቸው የፖሊሰ አባላት ዕውቅና እና ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡

ደሴ: ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት የተሻለ አፈጻጸም ለነበራቸው አባላት ዕውቅና እና ሽልማት አበርክቷል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ጌታቸው ሙህየ በበጀት ዓመቱ ሰላምን በማረጋገጥ፣ ፈጣን አገልግሎት በመስጠት እና ግዳጅን በመወጣት ጥሩ አፈጻጸም ለነበራቸው የፖሊስ አባላት ዕውቅና እና ሽልማት ተሰጥቷል ብለዋል። ተሸላሚዎች ወደፊትም የከተማዋን ሰላም በማስከበር፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply