በኮቪድ-19 ማዕከላት የሚሠሩ የጤና ባለሙያዎች የተገባልን ቃል አልተፈጸመም አሉ – BBC News አማርኛ

በኮቪድ-19 ማዕከላት የሚሠሩ የጤና ባለሙያዎች የተገባልን ቃል አልተፈጸመም አሉ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/178C5/production/_115135469_gettyimages-1227672668.jpg

በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ሥር በሚተዳደሩ እና የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በተቋቋሙ የሕክምና መስጫዎች ውስጥ የሠሩ እና የሚሠሩ የሕክምና ባለሙያዎች በተለያየ ጊዜ የተገባላቸው ቃል እንዳልተፈጸመ በመግለጽ ቅሬታቸውን አቀረቡ። የጤና ባለሙያዎቹ ከዚህ ቀደም ልዩ አበል እንዲከፈላቸው ውሳኔ ቢተላለፍም ውሳኔው አለፈጸሙን ይናገራሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply