“በኮቪድ – 19 ሳቢያ እስካሁን ከአውስትራሊያ መንግሥት ድጋፍ ስላላገኘን ኑሮአችን ላይ ጫና ፈጥሮብናል” – ኢትዮጵያውያን ኒውዝላንዳውያን

ኢትዮጵያውያን – ኒውዝላንዳውያን ውድነሽ አዲሱ (ከሲድኒ)፣ አቶ ሃይማኖት ኃይለማርያም (ከፐርዝ)፣ አቶ ጸጋዬ ባሕሩ (ከሜልበርን) እና አቶ ሳምሶን ሣህሌ (ከሜልበርን) በኮሮናቫይረስ ምክንያት ገቢያቸውን በማጣታቸውና እስካሁን ድረስም ከአውስትራሊያ መንግሥት አንዳችም የገቢ ድጋፍ ስላልተደረገላቸው በኑሮአቸው ላይ ስላሳደረው ጫና ይናገራሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply