በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚስተዋለውን ችግር ለመፍታት ከሙያ ማኅበራት ጋር ተቀራርቦ መሥራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።

አዲስ አበባ፡ ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የስነ ምግባር ደንብና ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ከሙያ ማኅበራት ጋር እየመከረ ነው። የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ኢንጅነር ሀብታሙ ሴኤታ እንዳሉት የወጪ ሀገራት በኮንስትራክሽን ኢንዳስትሪው ዘርፍ ውጤታማ የኾኑት ከሙያ ማኅበራት ጋር ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠራቸው ነው። ኢትዮጵያም ዘርፉን ለማሳደግ የሙያ ማኅበራትን ተሳትፎ ማሳደግ ይገባታል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply