በኮንሶ በምግብ እጥረት ስምንት ሕፃናት ሞቱ

https://gdb.voanews.com/46729D7D-8D81-4B2D-8975-6A48FC60911A_w800_h450.jpg

በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን በምግብ እጥረት ምክኒያት ስምንት ሕፃናት መሞታቸውን የካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አስታወቀ።

በምግብ እጥረት የተጎዱ ሌሎች ከአራት መቶ በላይ ሰዎች ደግሞ በሆስፒታሉ የሕክምና እርዳታ እንደተደረገላቸው የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ አቶ አማረ ገርሞ ተናግረዋል።

የዞኑ ግብርና መምሪያ በዞኑ ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ለቪኦኤ ተናግረዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው ዘገባ ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply