በወላይታ ሶዶ ከተማ መርካቶ ገበያ የእሳት አደጋ ተከሰተ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አማሚ   ታህሳስ 11 ቀን 2013 ዓ.ም           አዲስ አበባ ሸዋ በወላይታ ሶዶ ከተማ መርካቶ ገበያ ዛ…

በወላይታ ሶዶ ከተማ መርካቶ ገበያ የእሳት አደጋ ተከሰተ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አማሚ ታህሳስ 11 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በወላይታ ሶዶ ከተማ መርካቶ ገበያ ዛ…

በወላይታ ሶዶ ከተማ መርካቶ ገበያ የእሳት አደጋ ተከሰተ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አማሚ ታህሳስ 11 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በወላይታ ሶዶ ከተማ መርካቶ ገበያ ዛሬ ንጋት ላይ መንስኤው ለጊዜው ባልታወቀ ምክንያት የእሳት አደጋ መከሰቱን የዞኑ ኮሙኒኬሽን አስታውቋል። የከተማዋ እሳት አደጋ መከላከያ ቡድን እሳቱን በቁጥጥር ስር ለማዋል ጥረት እያደረገ እንደሚገኝም ተገልጿል። በአካባቢው ያለው ከባድ ነፋስ እሳቱ በከፍተኛ ፍጥነት እንዲዛመት እያደረገው ስለመሆኑም የከተማዋ ነዋሪዎች ገልፀዋል ሲል ደሬቴድ ዘግቧል ያለው ኢቢሲ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply