You are currently viewing በወላይታ ዞን በተካሄደው ህዝበ ውሳኔ በርካታ የአሰራር ጥሰት መገኘቱን ምርጫ ቦርድ ገለጸ – BBC News አማርኛ

በወላይታ ዞን በተካሄደው ህዝበ ውሳኔ በርካታ የአሰራር ጥሰት መገኘቱን ምርጫ ቦርድ ገለጸ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/af9a/live/908b59a0-b1b2-11ed-89f4-f3657d2bfa3b.jpg

12ኛውን የኢትዮጵያ ክልል ለመመስረት በደቡብ ክልል ስር በሚገኙ ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች ጥር 29/2015 በተካሄደው ህዝበ ውሳኔ ላይ በወላይታ ዞን “እንደ ከባድ የአሠራር ጥሠት የሚቆጠሩ ተግባራት” በበርካታ የምርጫ ጣቢያዎች መፈጸሙን ምርጫ ቦርድ ገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply