በወልቃይት ጠገዴ ቃፍትያ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ ይገኛል፡፡         አሻራ ሚዲያ    ታህሳስ 01 /2013 ኣ.ም ባህር ዳር ዛሬ ታህሳስ አንድ ቀን 2013 ዓ.ም የወ…

በወልቃይት ጠገዴ ቃፍትያ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ ይገኛል፡፡ አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 01 /2013 ኣ.ም ባህር ዳር ዛሬ ታህሳስ አንድ ቀን 2013 ዓ.ም የወ…

በወልቃይት ጠገዴ ቃፍትያ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ ይገኛል፡፡ አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 01 /2013 ኣ.ም ባህር ዳር ዛሬ ታህሳስ አንድ ቀን 2013 ዓ.ም የወልቃይት ጠገዴ ቃፍትያ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ እያደረጉ ይገኛል፡፡ ከ30 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ ሰላማዊ ሰልፍ ሲሆን ከትህነግ ጁንታ ነጻ ከወጡ በኋላ ሰላማዊ የህይወት እንቅስቃሴ እያደረጉ እንደሚገኙ ገልጸዋል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ ላይ በዙ ቁጥር ያላቸው ነዋሪዎች እየተሳተፉ ሲሆን ለ30 ዓመታት ሲመኙት የነበረው የነጻነት ድምጽ ስለመሆኑ አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ የወልቃይት ጠገዴ እና አካባቢው ህዝብ ላለፉት 30 ዓመታት በትህነግ የደረሰበት ግፍ ብዙ ሲሆን የከፈለው መስዕዋትነትም መራራ ስለመሆኑ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ዘወትር አዳዲስ መረጃ እንዲደርስዎ https://t.me/asharamedia24 በመጫን ይቀላቀሉን። ዩትዩብ፥ https://bit.ly/33XmKro ላይክ እና ሰብስክራይብ ያድርጉን ዘጋ፡- ማርሸት ጽሀው

Source: Link to the Post

Leave a Reply